<aside> 📢

እንኳን ወደ ኢትዮጵያ የትምህርት ቪዲዮ ገፅ በደህና መጡ!

በኢትዮጵያ መደበኛ የትምህርት ሥርዓት ከ6ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ለሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን በአማርኛ እያዘጋጀን እንገኛለን።ይህ ገጽ በማንኛውም ጊዜና ቦታ እንዲማሩ የመማሪያ ቪዲዮዎችን ያቀርባል። በአሁኑ ጊዜ ከ6ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ቪዲዮዎች የተጠናቀቁ ሲሆን እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ቪዲዮዎችን በዚህ አመት መጨረሻ ለማጠናቀቅ አቅደናል።

እነዚህ ትምህርታዊ ንግግሮች የእርስዎን እድገት እና ትምህርት እንደሚደግፉ ተስፋ እናደርጋለን!

</aside>

<aside> 📌

እንዴት እንጠቀም? 📺 የሚለውን ቁልፍ ከተጫኑ ወደ Youtube መሄድ ይችላሉ።

💾 የሚለውን ቁልፍ ከተጫኑ ቪዲዮውን ማውረድ ይችላሉ።

</aside>

Grade 6

Grade 7